Sep 27, 2022 ክቡራን ተገልጋዮች የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ መስከረም 17 ቀን 2015 አግልግሎት የማይኖር መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። The Embassy is closed on Tuesday, September 27, 2022, on the occasion of the Founding of the True Cross ( Meskel Celebration).