ታህሳስ 6/2008 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት ቃለመጠይቅ
/ታህሳስ 6/2008 ዓ.ም/ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመሆን ፀረ ሰላም ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ገለፁ፡፡በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎችና በአማራ ሰሜን ጎንደር ሁከት የቀሰቀሱ ኃይሎችን በማስታገሱ ስራ የህብረተሰቡ ሚና ከፍተኛ እንደሆነም ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ያደረጉትን ቆይታ ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡- https://www.facebook.com/ebc1news/videos/1066609393370936/?fref=nf