በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስን (COVID-19) ለመከላከል ድጋፍ ማሰባሰብን በሚመለከት በጀርመን፣ በፖላንድ፣ በዩክሬን፣ በቼክ እና በስሎቫክ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልድ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ የቀረበ ጥሪ ፣

ስልሆነም የገንዘብ እና የማቴሪያል (ከታች ዝርዝሩ የተገለጸው) ድጋፍ ለመለገስ እንዲሁም መንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ የተለያዩ ኩባኒያዎች፣ ግብረሰናይ ድርጅቶችና ከፋውንዴሽኖች የገንዘብና የማቴሪያል እርዳታ በማሰባሰብ ለኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችሁ ድጋፍ እንድታደርጉ ጥሪያችንን ከታላቅ አደራ ጋር እናቀርባለን።

Beneficiary: Ethiopian Embassy, Boothstr. 20a, 12207 Berlin.
Account No: (IBAN): DE34 1004 0000 0267 3960 00
Swift Code (BIC)፡ COBADEFFXXX
Bank : COMMERZBANK , Address Hauptstr. 23-24 , 10827 Berlin
ለተጨማሪ መረጃ ሞባይል +4915739487664
+491631669445
ኢምይል ፡ kebede@aethiopische-botschaft.de

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በርሊን
The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia
Spokesperson Office of the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia
#WeFightTogether #COVID-19