
የኢፌዲሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በጀርመን በርሊን ኤምባሲ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ውይይት አደረጉ። ክቡር ሚኒስትሩ በገለፃቸው ስለሃገራችን አጠቃላይ ወቅታዊ የልማ ት፣ የፀጥታ ፣የሰላምና የመልሶ ግንባታ ሂደት እና ታላቁ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን በጀርመን የኢፌዲሪ መንግስት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፈቃዱ በየነ በበኩላቸው ሃገራችን እየሄደችበት ያለው የብልፅግና ጉዞ […]