Oct 1, 2022 *ለሰብአዊ ድጋፍ ቃል መግቢያ መተግበሪያ* በጀርመን፣ በቼክ ፣ በፖላንድ ፣ በስሎቫክ እና በዩክሬን ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ ሀገራችን በአሁኑ ወቅት ለገጠማት ፈተና፣የኢትዮጵያውያንን ስቃይ ለማስቆምና ለተጎዱ ወገኖች ሰብአዊ እርዳታ በቁርጠኝነት መርዳት ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን የቃል መግቢያ መተግበሪያ ተጭናችሁ ልትረዱ የምትፈልጉትን የገንዘብ መጠን በመጻፍ ወይም ከሳጥኖች ውስጥ በመምረጥ ቃል መግባት የምትችሉ […]
Sep 30, 2022 በጀርመን ፌ.ሪ. የኢትዮጵያ.ፌ.ዲ.ሪ. ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ ጋር ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ብፁዕነታቸው ምዕመናኑን አስተባብረው ለተጎዱት በመድረስ እና በመደገፍ ሲያደርጉ ለነበረውና አሁንም ይሄንኑ የኤምባሲዉን ጥሪ ተቀብለዉ ስለተገኙ አምባሳደር ሙሉ ምስጋና አቅርበዋል። በውይይቱም ክብርት […]