በሲውዲን፣ ዴንማርክ፣ ፊላንድ እና ኖርዌይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን /All Ethiopians and Ethiopian Origin living in Sweden, Denmark, Finland and Norway
በሲውዲን፣ ዴንማርክ፣ ፊላንድ እና ኖርዌይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስታገኙ የነበሩትን አገልግሎቶች በሲውዲን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስራ ስለጀመረ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስቶክሆልም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዚህ ቀደም ሲሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ: Birger Jarisgatan 39,11145,Stockholm
ስልክ:- +46-8-12048500
All Ethiopians and Ethiopian Origin living in Sweden, Denmark, Finland and Norway
please be informed that the Ethiopian Embassy in Stockholm, Sweden had restarted giving services and You can now get the services that used to be given by the Ethiopian Embassy in Berlin at the Ethiopian embassy in Stockholm.
Address:- Birger Jarisgatan 39,11145,Stockholm
Phone number:-+46-8-12048500