Sep 19, 2022 በዱስልዶርፍ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ 4100 ዩሮ ድጋፍ በማሰባሰብ በበርሊን ኤምባሲ በመገኘት ለክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን አስረክብዋል።
News / በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከደቡብ ሱዳን ም/ሚሲዮን መሪ አምባሳደር Gum Dominic Motiok Motiok ጋር ውይይት አደረጉ