ክብርት አምባሳደር ሙሉ በፖላንድ ከሚገኙ የዳያስፖራ አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ May 5, 2022 ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን እ.ኤ.አ. ሜይ 3 ቀን 2022 ዓ.ም በፖላንድ ዋርሶ በመገኘት በፖላንድ ከሚገኙ የዳያስፖራ ኮሚኒቲ አመራሮች ጋር በውቅታዊ ጉዳይ፣ በማህበራት አደረጃጀት፣ የኮንስላር አገልግሎት፣ እንዲሁም ለአገራችን ልማት ድጋፍ እና እርዳታ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የአመራር አባላቱ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጠዋል።
News / Africa Day panel webinar on “Climate Change and Consequences on food security in Africa” concludes
News / Her Excellency Ambassador Mulu Solomon attends the Invitation of the Prime Minister of Czech Republic