‹ (ግንቦት 03 ቀን 2014 ዓ/ም) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የልዑካን ቡድን በሁለተኛ ቀን የጀርመን ቆይታው ከጀርመን ፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢንፍራክቸራል እና ሴኩሪቲ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር አዲስ የሚገነባውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ሕንፃን በተመለከተ ተወያይተዋል › (ግንቦት 05 ቀን 2014 ዓ.ም) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የልዑካን ቡድን በጀርመን ቆይታው ከጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች እና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር በሚሲዮኑ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውይይት አድርገዋል።