Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin
  • Home
  • Notice
  • About us
    • Staff
    • Administration and Finance
    • Holidays
  • Visit Ethiopia
    • Geography
    • Population
    • History
    • Climate
    • Calendar
  • Consular Services
    • Diaspora and Consular Affairs Section
    • የቆንስላ አገልግሎት
    • በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚከሰት ወሳኝ ኩነት መመዝገብ
    • Consular
    • Further Services
    • Konsularische Dienstleistungen
    • Visa
  • Contact

News

  • Africa Day panel webinar on “Climate Change and Consequences on food security in Africa” concludes
  • Her Excellency Ambassador Mulu Solomon talks with Dr. Jiri Hansl of Czech Chamber of Commerce
  • Her Excellency Ambassador Mulu Solomon attends the Invitation of the Prime Minister of Czech Republic
  • (ግንቦት 05 ቀን 2014 ዓ.ም) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የልዑካን ቡድን በጀርመን ቆይታው ከጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች እና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር በሚሲዮኑ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውይይት አድርገዋል።
  • (ግንቦት 03 ቀን 2014 ዓ/ም) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የልዑካን ቡድን በሁለተኛ ቀን የጀርመን ቆይታው ከጀርመን ፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢንፍራክቸራል እና ሴኩሪቲ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር አዲስ የሚገነባውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ሕንፃን በተመለከተ ተወያይተዋል

Uncategorized

በጀርመን በእሽቱትጋርትና አካባቢው የሚገኙ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ

Public Diplomacy Sep 30, 2021

May be an image of 16 people, people sitting and people standing
May be an image of 3 people, people sitting, people standing and indoor
May be an image of 4 people, people standing and indoor
May be an image of 3 people, people standing, flower and indoor

በጀርመን በእሽቱትጋርትና አካባቢው የሚገኙ የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ አባላት በ24-09-2021 የኢትዮጵያ ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሣደር ክብርት ሙሉ ሰሎሞን በተገኙበት፡ ከእሽቱትጋርትና አካባቢው ኢትዮጵያ የኮሚዩኒቲ አባላት ጋር ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ፣ውይይት ተካሂድዋል። በአጠቃላይ የኢትዮጵያን ተጨባጭ ሁኔታና ስላለው የሃገራችን ዘርፈ ብዙ ችግር፡ ገንቢ የሆኑ ሃሳቦችን የያዘ ሰፊ ውይይት አድርገዋል።እንደዚሁም በኢትዮ ብሪጅ እሽቱትጋርት አስተባባሪነት፡ ባለፈው የኢትዮጵያ አዲስ አመት ከእሽቱትጋርትና አካባቢው የኢትዮጵያ የኮሚዩኒቲ አባላት ለህዳሴ ግድብ ድጋፍ የተሰበሰበውን ገንዘብ ለኤምባሲው አስረክበዋ ።በተጨማሪ በእለቱ ለህዳሴ ግድብ የገንዘብ ስጦታ፣ የቦንድ ሽያጭ፡ ፣ ለህዳሴው ግድብ ድጋፍ የሚሆን “ዝም ከምል ብዬ” የእመቤት መንግስቴ መፅሃፍና የህዳሴው ግድብ አስረኛ አመት መታሰቢያ መፅሄት ተሸጧል።የስብሰባው ተሣታፊዎች ለመንግሥት የውጭ ምንዛሪ ድጋፍ ያለማቋረጥ በየወሩ ገቢ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል::በአጠቃላይ በእለቱ ዩሮ 8400.==(ዩሮ ስምንት ሽህ አራት መቶ) በብር 453,684.– ( አራት መቶ ሀምሣ ሶስት ሺህ ስድስት መቶ ሠማንያ አራት ብር) ገደማ ገቢ በመደረጉ ኤምባሲው ለአስተባባሪው ለኢትዮ ብሪጅ ማህበር አመራር እና ለአባላቱ ከፍ ያለ ምስጋናውን ያቀርባል።

Related Posts

Uncategorized /

Uncategorized /

ማስታወቂያ

Uncategorized /

News of the week

‹ እንኳን ደስ አለን › ማስታወቂያ

Improtanat Consular Contacts

1) Mr. Aschalew Kebede in charge of Diaspora Affairs And Consular Service
(English and Amharic Speaking )

Tel +49 176 83343348
Email: – aschalew.kebede@mfa.gov.et

2) Mr. Belete Yimer
(Staff Volunteer, English and Amharic Speaking)

Tel.+49 1590 6620634

3) Mr. Ashagre Habtamu
(Staff   Volunteer, Amharic Speaking)

Tel.+49 1590 6628036

4) Mr. Getu Hailu
(Staff Volunteer, Amharic Speaking)

Tel.+49 176 70955372

Visa , passport and ID request Link

Apply for a Visa Online:  http://www.evisa.gov.et/

Apply for Passport & Ethiopian-Origin ID Card online:  http://www.digitalinvea.com/

Latest Post

  • በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
  • ማስታወቂያ / Notice
  • Africa Day panel webinar on “Climate Change and Consequences on food security in Africa” concludes
  • በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Facebook

Ethiopian Embassy in Germany

Twitter

Follow @ethioingermany

Back to Top

Consular Service

Monday to Friday
Morning 08:30 to 12:30

The Embassy remains closed on German and Ethiopian holidays.

Working Hours:

Monday to Friday.
08:30 to 12:30 and 13:30 to 17:30

Address

Boothstrasse 20a, 12207 Berlin, Germany

  • About us
© Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin 2022