15ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በበርሊን ኤምባሲ ተከበረ Oct 20, 2022 15ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2015 ዓ.ም በበርሊን የሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሚሲዮን ተከበሯል። በዚሁ እለት የባንዲራ መስቀል ፕሮግራም በክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን የተካሄደ ሲሆን፣ የሚሲዮኑ ሰራተኞች የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በማውለብለብ እና የኢትዮጵያን ብሄራዊ መዝሙር በመዘመር እንዲሁም የበዓሉን መሪ ቃል በማሰማት አክብረዋል።
News / Statement on the “Resolution” of the League of Arab States Regarding the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) #Ethiopia