News Stand together, build the future! C K Oct 23, 2018 የኢፌዲሪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአውሮፓ አገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ከኢትዮጵያ ወዳጆች ጋር በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ኮሜርስ ባንክ አሬና ስታድየም እ.አ.አ. ኦክቶበር 31/2018 ከ13፡00 እስከ 17፡00 ሰዓት የህዝባዊ ውይይት መድረክ ሊያካሂዱ ነው፡፡
News በያላችሁበት C K Oct 16, 2018 የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የጀርመን ጉብኝት ዝግጅት እንደቀጠለ ነው፡፡ የኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ስብስቦች እና ግለሰቦች በሚካሄደው ፕሮግራም ተካፋይ ለመሆን የየራሳቸውን ዝግጅቶች እያጠናቀቁ ይገኛሉ፡፡ More
News/ Newsletter September 2018 edition of the Embassy’s newsletter C K Oct 1, 2018 Dear readers, The September 2018 edition of the Embassy’s newsletter is available for download. More