ለቆንስላ አገልግሎት ተጠቃሚዎች በሙሉ

እ.ኤ.አ ከኦገስት 27 ቀን 2020 እስከ ሴፕቴምበር 10 ቀን 2020 ድረስ ባሉት አስራ አምስት ቀናት ውስጥ ከኤምባሲው ለምትጠይቁት ማንኛውም የቆንስላና ሌሎች የአገልግሎቶች ጥያቄዎች ወደ ሚሲዮኑ ከመምጣታችሁ በፊት ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥር አልያም ኢሜል አድራሻ ጥያቄያችሁን እንድታቀርቡ በትህትና እንጠይቃለን።
ስልክ ቁጥር፡ +49 (0)30-77-20-60
+49(0)30-77-20-615
ኢሜል አድራሻ፤ consulberlin.eth@t-online.de
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኤምባሲ በርሊን
በርሊን ኦገስት 26 ቀን 2020
For all consular service users.
Starting from Thursday August 27, 2020 up to September 10, 2020, for next two weeks the Embassy would like to kindly inform the consular and other services customers will be expected to make a prior notification or request via telephone or email about the service they need before coming to the Embassy in person.
Tel፡ +49 (0)30-77-20-60
+49(0)30-77-20-615
Email Address: consulberlin.eth@t-online.de
The FDRE Embassy Berlin
Berlin, August 26, 2020