የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
በጀርመን፣ በቼክ ሪፐብሊክ ፣ በፖላንድ ፣ በስሎቫክያ ፣ በዪክሬን፣ በስዊድን፣ በኖሩዌ እና በዴንማርክ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1496ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በማለት የኢትዮጵያ ኤምባሲ በርሊን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!
በጀርመን፣ በቼክ ሪፐብሊክ ፣ በፖላንድ ፣ በስሎቫክያ ፣ በዪክሬን፣ በስዊድን፣ በኖሩዌ እና በዴንማርክ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1496ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በማለት የኢትዮጵያ ኤምባሲ በርሊን መልካም ምኞቱን ይገልጻል!
ሀገርን የማዳን የተቃውሞ
በጀርመን ፣ በቼክ ፣ በስሎቫክ፣ በፖላንድ ፣በዩኩሬን ፣ በስዊድን፣ በኖርዌ እና በዴንማር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በአንድ ላይ በመሆን በ 03.10.2021ሀገርን የማዳን የተቃውሞ ሰልፍ አሜሪካ አና ሌሎችም በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና እንዲያቆሙሀገርን የማዳን የተቃውሞ ሰልፍ በዙም አካሂደዋል።
ከመፈክሮቹ በጥቂቱየሚከተሉት ነበርን
Stop unnecessary preasue on Ethiopia !
It is the right and duty of Ethiopian government to protect the country from distraction.
Destabilizing Ethiopia have a domino effect in the horn to breed terrorism !
Supporting TPLF is supporting terrorism !
Stop ban and unnecessary pressure on the Ethiopian Government !
Support Ethiopia as it is the PILLAR for peace, of the horn of Africa !
Stop interfering in Ethiopia’s internal affairs !
STOP damaging Ethiopia’s image base on disinformation and fake new!
TPLF Started the war by attacking the Ethiopian National Defence force and robbing the military weapons.
Stop TPLF destroying farmers’ crops , killing civilians and cattle!
Condemn TPLF for destroying infrastructure and obstacle humanitarian aid !
We support Ethiopian Government’s
Stop supplying TPLF with military weapon by the cover of humanitarian aid !
USA stop unnecessary ban on Ethiopia
100 years of USA and Ethiopia diplomatic relationship shouldn’tbe left in vain
.Ethiopia is the biggest contributor of peace troops to the world !
People of the world understand the truth of Ethiopia !
Stop TPLF blocking humanitarian access
Counter check false news and reports
Stop Negative Digital Media campaign against Ethiopia!
TPLF is terrorist
Long live our leader Dr.Abiy Ahmed !
Long live Ethiopian government and the people !
Hands off Ethiopia!
Ethiopia shall prevail .
የኤምባሲያችንን የቆንስላ ክፍል አገልግሎት መረጃ ለማግኘት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስልክ ቁጥሮች እንዲጠቀሙ በአክብሮት እናሳውቃለን።
please use the telephone numbers listed below for information about our Embassy consular services.
+49 176 72876034
ለጀርመንኛ፣ እንግሊዘኛ እና አማርኛ ቋንቋ (for Dutch, English and Amharic)
+49 176 70955372 ለአማርኛ ቋንቋ (for Amharic)