የቼክ ሪፕብሊክ የኢትዮጵያ ህብረተስብ (community ) አባላት ከየኢትዮጵያ ፌ.ዴ.ሪ . ልዩ መልእክትኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ክብርት ሙሉ ሠሎሞን ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በ02.10.2021 ውይይት አካሄዱ
የቼክ ሪፕብሊክ የኢትዮጵያ ህብረተስብ (community ) አባላት ከየኢትዮጵያ ፌ.ዴ.ሪ . ልዩ መልእክትኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ክብርት ሙሉ ሠሎሞን ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በ02.10.2021 ውይይት አካሄዱ ።በውይይቱ ስለ ኢትዮጵያ ሠላም ሁኔታ፣ ስለቪዛ፣ ስለ ጋብቻ ምሥክር ወረቀት ፣ወዘተ ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ የተሠጠ ሲሆን፣ በቼክ ሪፕብሊክ የኢትዮጵያ ኮሚዮኒቲ በኢንፎርሜሽ ፣ ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና በዲጂታል ሚድያ የተወከልንባቸውን ሀርገሮች ዳያስፖራ የድጋፍ ድርሻ ለመወጣት በሙያቸው ለኢትዮጵያ ለመመከት እና ኢትዮጵያን ለማዳን በአውሮፓ በእስቲርንግ ኮሚቴ ውስጥ ሌት ተቀን በቁርጥኝነት በማገልገል ላሳዩት ከፍተኛ የአለኝታነት ተግበባር የላቀ ምሥጋና ቀርቦላቸዋል።