Oct 7, 2022 በሲውዲን፣ ዴንማርክ፣ ፊላንድ እና ኖርዌይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስታገኙ የነበሩትን አገልግሎቶች በሲውዲን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስራ ስለጀመረ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስቶክሆልም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዚህ ቀደም ሲሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ: Birger Jarisgatan 39,11145,Stockholm ስልክ:- +46-8-12048500 All Ethiopians and Ethiopian Origin living in Sweden, Denmark, Finland […]
Oct 2, 2022 ክቡራን የበርሊን ኤምባሲ ተገልጋዮች መስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም የጀርመን ውህደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የቆንስላ አገልገሎት እንደማይኖር እንገልፃለን። The Ethiopian Embassy in Berlin will not be giving consular services on October 3,2022 due to the celebration of the German Unification Day.