
በሲውዲን፣ ዴንማርክ፣ ፊላንድ እና ኖርዌይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስታገኙ የነበሩትን አገልግሎቶች በሲውዲን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስራ ስለጀመረ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስቶክሆልም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዚህ ቀደም ሲሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ: Birger Jarisgatan 39,11145,Stockholm ስልክ:- +46-8-12048500 All Ethiopians and Ethiopian Origin living in Sweden, Denmark, Finland […]