Jul 9, 2022 በርሊን የሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሐ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልጻል።