
የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በጀርመን በርሊን እ.ኤ.አ ማርች 6,2023 በተካሄደዉ Twin Cities World Tourim Forum ላይ ተሳትፈዋል ። ፎረሙ በየዓመቱ ከITB Berlin 2023 ኤግዚብሺን አንድ ቀን በፊት የሚዘጋጅ ሲሆን የቱሪዝም ከተማ መዳረሻዎች ትስስር በመፍጠር የተረጋጋ ቱሪዝም እንዲኖር ዘርፉን ለማሳደግ ያለመ ነው ። የቱሪዝም ሚኒስትሯ ኢትዮጵያ እጅግ ድንቅ የቱሪዝም መዳረሻዎች ያሏት ሀገር መሆኗንና በዘርፋ እያከናወነች […]