Feb 9, 2023 የካቲት 2 ቀን 2015ዓ.ም ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች እና የእምነቱ ተወካዮች ወደ ኤምባሲው በመምጣት ከም/ሚሲዮን መሪዎች እና ዲፕሎማቶች ጋር የተወያዩ ሲሆን በእምነቱ አባቶች በኩልም የቀረቡትን ጥያቄዎች ተቀብለው ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እንደሚያደርሱም ገልጸዉላቸዋል።
Dec 10, 2022 17ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም. በበርሊን ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፤ የኢትዮጵያ ወዳጆች እና የኤምባሲው ሰራተኞች በተገኙበት በዙም ተከብሯል። ፕሮግራሙ በክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ፣ በቼክ ሪፐብሊከ፣ በስሎቫክ ሪፐብሊክ እና በዩክሬን ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ንግግር እና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የተጀመረ ሲሆን፣ […]