
(ኢ ፕ ድ) የኢትዮ-ጀርመን ፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴሰብሳቢ ዶ/ር ዲማ ነገዎ ገልጸዋል። ኢትዮጵያና ጀርመን ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን አስታውሰዋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የጀርመን የፓርላማ ልዑክ ቡድን ጋር ተወያይተዋል። ሀገሪቱ በለውጥ ጎዳና ላይ ብትሆንም በሀገሪቱ ተፈጥሮ በነበረው ጦርነትና በአንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው የድርቅ አደጋ […]