Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin
  • Home
  • Notice
  • About us
    • Staff
    • Holidays
  • Visit Ethiopia
    • Geography
    • Population
    • History
    • Climate
    • Calendar
  • Consular Services
    • Diaspora and Consular Affairs Section
    • የቆንስላ አገልግሎት
    • በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚከሰት ወሳኝ ኩነት መመዝገብ
    • Consular
    • Further Services
    • Konsularische Dienstleistungen
    • Visa
  • Contact

Dec 10, 2020

Prime Minister Dr. Abiy Ahmed arrives in #Kenya today (09 December 2020) for a two-day official visit. President Uhuru Kenyatta receives Dr. Abiy at the Moyale One-Stop Border Post in Marsabit County. The two leaders will inaugurate the border post before heading to Lamu County where they will inspect the ongoing construction of Lamu Port. […]

ንቅናቄ ለመፍጠር ውይይት ተካሄደ፣

Dec 10, 2020

የኢፌዲሪ ልዩ መልእክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን ኤምባሲው ከሚሸፍናቸው አገራት ማለትም በጀርመን፣ በቼክ ሪፐብሊክ፣ በፖላንድ፣ በስሎቫክ እና ዩክሬን ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጋር ቀደም ብሎ በተናጠለና በአንዳንድን ቡድን ይሠራ የነበረውን በማሻሻል በመቀናጀት የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ኮሚዩኒኬሽን ሥራዎችን በተሳለጠ ሁኔታ ለማካሄድ በ WhatsApp የተቋቋመውን የዳያስፖራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ እና ኮሚዩኒኬሽን የባለሙያዎች ቡድን ለማቅረብና በይፋ ሥራ መቀጠል እንዲቻል […]

Dec 10, 2020

Dec 10, 2020

“We celebrate the 15th Nations, Nationalities and Peoples’ Day being grateful to citizens who have sacrificed their lives to put an end to the TPLF clique that thrives on picking differences among us than focusing on our common values.” H.E. Demeke Mekonnen, Deputy Prime Minister and Foreign Minister of #Ethiopia #SpokespersonOffice The Ministry of Foreign […]

« 45 46 47 48 49 >»

Visa , passport and ID request Link

Use the following link to obtain service without a Diplomatic visa.

Apply for a Visa Online:  http://www.evisa.gov.et/

Apply for Passport & Ethiopian-Origin ID Card online:  http://www.digitalinvea.com/

Latest Post

  • በጀርመን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በጀርመን ከደቡብ ሱዳን ም/ሚሲዮን መሪ አምባሳደር Gum Dominic Motiok Motiok ጋር ውይይት አደረጉ
  • Press Statement on the EU Council Conclusions on #Ethiopia
  • «ኢትዮጵያ ከጀርመን ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እየተጠናከረ ነው » አምባሳደር ፍቃዱ በየነ
  • የጋብቻ ማስታወቂያ

Improtanat Consular Contacts

በሚሲዮን ለሚሰጡ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚከተሉትን የስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይቻላል፡፡

  1.  በርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የስልክ ኦፕሬተር ቁጥር +4930772060

የቆንስላ ጉዳዮችን በሚመለከት ለሚሰጡ አገልግሎቶች

2. ሰነድ አልባ ፣ፓስፖርት ፣ ፓስፖርት ይፈለግልኝ ፣ የትውልድ መታወቂያ

          ሀ. አቶ አሻግሬ ሀብታሙ +49307720617

           ለ. ወ/ሮ ሽኩሪያ ዴታሞ  +49307720612 (እሮብ እና አርብ ብቻ ነው ይህ ስልክ የሚነሳው)

3. ሰነድ ማረጋገጥ ፣ውክልና ፣ ወሳኝኩነት ማለትም /ጋብቻ/ ፣ ሊሴፓሴ ፣ ወደ አገር ቤት ለሚሄዱ የድጋፍ ደብዳቤዎች መስጠት ፣ ወደ አገር ቤት ለሚላክ አስከሬን የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት

            አቶ ተክላይ መዝገበ +493077206142

           Email: teklay.mezgebu@mfa.gov.et

4. ዲያስፖራ አካውንት መክፈት ፣ሞርጌጅ /በብድር ቤት መግዛት/ ፣ የቦንድ ሽያጭን በተመለከተ ፣ ወደ አገር ጠቅልለው ለሚገቡ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት ፣ የኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ኮሚኒቲ ማደራጀት ፣ ኢንቨስትመትን በተመለከተ /ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሆኑ/

             ወ/ሮ ሰብለ ቱሉ

             Email:  seble.dadi@mfa.gov.et

5. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለሚነሱ ቅሬታዎች

           +49307720616

6. የሁሉም ራተኞች ስም፣ስልክ እና ኢሜል አድራሻ ዝርዝር

Facebook

Ethiopian Embassy in Germany

Twitter

Follow @ethioingermany

Back to Top

Consular Service

Monday, Tuesday and Thursday
Morning 8:30 -12:30
Afternoon 13:30 – 17:30

The Embassy remains closed on German and Ethiopian holidays.

Working Hours:

Monday to Friday.
08:30 to 12:30 and 13:30 to 17:30

Address

Boothstrasse 20a, 12207 Berlin, Germany

  • About us
© Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin 2023