
ከጀርመን አፍሪካ የቢዝነስ ማኅበር የምሥራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ማኔጀር አስማው ኒታሪ አና በሚሲዮናችን መካከል በተደረገው ውይይይ መነሻነት ጀርመን ቆሻሻን ሰብስቦ መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል ረገድ ያላትን ሰፊ ተሞክሮ ወደ ሀገራችን ለማሰተላለፍ 14 አባላት የያዘ የቢዝነስ ልዑካን ሀገራችን ላይ ከ September 19-23 /2022, ጉብኝት አድርጎ ወደ ጀርመን ተመልሷል። በቆይታው የልዑካን ቡድኑ ክቡር አቶ እንዳለው መኰንን የንግድና ቀጠናዊ […]