Sep 14, 2022 ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን ፌደራላዊ ሪፓብሊክ፣ ቼክ ሪፓብሊክ ፣ፖላንድ ሪፓብሊክ ፣ስሎቫክ ሪፓብሊክ እና ዩክሬን የኢትዮጵያ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር በክብር እንግድነት በቼክ ዋና ከተማ በፕራግ በመገኘት የኢትዮ- ቼክ ማህበር መቋቋሙን በይፋ አበሠሩ ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ማህበሩ የተቋቋመው ኢትዮጵያን ለመርዳት በሚደረገው ጥረት የራሳቸውን ከፍተኛ ሚና ለመወጣት እና እርስ በእርስ ለመረዳዳት ፈቃደኛ […]
Sep 14, 2022 የኢትዮጵያ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ በርሊን ጳጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተገኙበት የአንድነት በዓልን በዙም አክብሯል። በፕሮግራሙ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ በክብር የተጋበዙት ሁለት ተናጋሪዎች.፣ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ የኢትዮጵያን ተሞክር በአንድነት ዙሪያ ያቀረቡ ሲሆን፣ ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ የአውሮፓን ተሞክሮ አቅርበዋል። ፐሮግራሙ በክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን ፌደራላዊ ሪፓብሊክ፣ ፖላንድ ሪፓብሊክ፣ ቼክ ሪፓብሊክ፣ ስሎቫክ […]
Sep 11, 2022 የክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ብዙነህ፣ የኢትየጵያ ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ በጀርመን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልክተኛ የ2015 አዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት