
ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከ ሴበቴምበር 08-09 2022, እ.ኤ.አ በፍራንክፈርት በተዘጋጀው 7ኛው የኢንቨስትመንት ማኔጅመንት ኤግዚቢሽን (IME Frankfurt) መድረክ ላይ ተገኝተው ስለ ሀገራችን የኢንቨስትመንት አማራጮች፣ ሀገር አቀፍ የኢኮኖሚ መሻሻያ ሪፎርም ፣ለውጭ ኢንቨስትመንት የተፈጠሩ ማበረታቻዎች ምቹ አስቻይ ሁኔታዎች ዙሪያ ገለጻ በማድረግ ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ሰተዋል። በመድረኩ ከፋይናንስ ተቋማት፣ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች የተወከሉ ፓሊሲ አውጪዎች፣ኢንቨስተሮች እንዲሁም በኢንቨስትመንት ዘርፍ አማካሪ […]