


17ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም. በበርሊን ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፤ የኢትዮጵያ ወዳጆች እና የኤምባሲው ሰራተኞች በተገኙበት በዙም ተከብሯል። ፕሮግራሙ በክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን ፌደራል ሪፐብሊክ፣ በቼክ ሪፐብሊከ፣ በስሎቫክ ሪፐብሊክ እና በዩክሬን ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ንግግር እና የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት የተጀመረ ሲሆን፣ […]

Speech of Ambassador Mulu Solomon Bezuneh, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary and Special Envoy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to Germany, Czech Republic, Republic of Poland, Slovak Republic and designate to Ukraine, + other. October 19, 2022

ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን 3 ቀን ቀረው! ህዳር 11 እንገናኝ! መልካም ቀን! #GreatEthiopianRun #countdown