Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin
  • Home
  • Notice
  • About us
    • Staff
    • Holidays
  • Visit Ethiopia
    • Geography
    • Population
    • History
    • Climate
    • Calendar
  • Consular Services
    • Diaspora and Consular Affairs Section
    • የቆንስላ አገልግሎት
    • በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚከሰት ወሳኝ ኩነት መመዝገብ
    • Consular
    • Further Services
    • Konsularische Dienstleistungen
    • Visa
  • Contact

ክቡርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስን በቢሯቸው ተቀብለው አነጋገሩ።

Sep 30, 2022

በጀርመን ፌ.ሪ. የኢትዮጵያ.ፌ.ዲ.ሪ. ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ ጋር ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም ውይይት አድርገዋል።
በውይይቱ ብፁዕነታቸው ምዕመናኑን አስተባብረው ለተጎዱት በመድረስ እና በመደገፍ ሲያደርጉ ለነበረውና አሁንም ይሄንኑ የኤምባሲዉን ጥሪ ተቀብለዉ ስለተገኙ አምባሳደር ሙሉ ምስጋና አቅርበዋል።
በውይይቱም ክብርት አምባሳደር በሰሜኑ የአገራችን ክፍል ስላለዉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የአሸባሪዉ የህወሓት ቡድን ስላደረሰው ጥፋት እንዲሁም ሰላም ለማስፈን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እየተደረገ ስላለዉ ጥረት እና በአጠቃላይ ባለፉት ሁለት ዓመታት አገራችን የገጠማት ፈተና ለብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስ አብራርተዋል።
ክብርት አምባሳደር በማያያዝም በአሁኑ ወቅትም በአገር ውስጥና በውጭ ያሉ ወገኖች ከአገራቸው ጎን እንዲቆሙ፣ የሚከፋፍሉንን በመተው እንደቀድሞ ሁሉ ለአንድነታችን ዘብ እንዲሆኑ አባታዊ ምክራቸውን ለምዕመናን ማድረስ እንዲቀጥሉና አስቸኳይ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸዉ የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመደገፍ ቤተክርስቲያኗ እንደከዚህ ቀደሙ አርአያነቷን እንድትቀጥል አምባሳደር ሙሉ ጠይቀዋል።
የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዲዮናስዮስ በበኩላቸው የቤተክርስቲያኗን እና ምዕመናን በማስተባበር ለተፈናቀሉ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል።

Related Posts

ኤምባሲው ሀሙስ ጥር 11 ቀን 2015 የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ዝግ መሆኑን እንገልጻለን / The Embassy is closed on Thursday, January 19, 2023, on the occasion of Ethiopian holiday, Epiphany

News /

ኤምባሲው ሀሙስ ጥር 11 ቀን 2015 የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ዝግ መሆኑን እንገልጻለን / The Embassy is closed on Thursday, January 19, 2023, on the occasion of Ethiopian holiday, Epiphany

17ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን)  ቀን በበርሊን ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ተከበረ

News /

17ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) ቀን በበርሊን ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ተከበረ

Speech of Ambassador Mulu Solomon Bezuneh, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary and Special Envoy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to Germany, Czech Republic, Republic of Poland, Slovak Republic and designate to Ukraine, + othe

News /

Speech of Ambassador Mulu Solomon Bezuneh, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary and Special Envoy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to Germany, Czech Republic, Republic of Poland, Slovak Republic and designate to Ukraine, + othe

‹ ክቡራን ተገልጋዮች የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ መስከረም 17 ቀን 2015 አግልግሎት የማይኖር መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። › ለሰብአዊ ድጋፍ ቃል መግቢያ መተግበሪያ

Visa , passport and ID request Link

Use the following link to obtain service without a Diplomatic visa.

Apply for a Visa Online:  http://www.evisa.gov.et/

Apply for Passport & Ethiopian-Origin ID Card online:  http://www.digitalinvea.com/

Latest Post

  • ኤምባሲው ሀሙስ ጥር 11 ቀን 2015 የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ዝግ መሆኑን እንገልጻለን / The Embassy is closed on Thursday, January 19, 2023, on the occasion of Ethiopian holiday, Epiphany
  • ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ / vacancy announcement
  • 17ተኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) ቀን በበርሊን ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኤምባሲ ተከበረ
  • Speech of Ambassador Mulu Solomon Bezuneh, Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary and Special Envoy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to Germany, Czech Republic, Republic of Poland, Slovak Republic and designate to Ukraine, + othe

Improtanat Consular Contacts

በሚሲዮን ለሚሰጡ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚከተሉትን የስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይቻላል፡፡

  1. በርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የስልክ ኦፕሬተር ቁጥር +4930772060

የቆንስላ ጉዳዮችን በሚመለከት ለሚሰጡ አገልግሎቶች

  1. ሰነድ አልባ ፣ፓስፖርት ፣ ፓስፖርት ይፈለግልኝ ፣ የትውልድ መታወቂያ

          ሀ. አቶ አሻግሬ ሀብታሙ +4915218016085

           ለ. ወ/ሮ ሽኩሪያ ዴታሞ  +49307720612

  1. ሰነድ ማረጋገጥ ፣ውክልና ፣ ወሳኝኩነት ማለትም /ጋብቻ/ ፣ ሊሴፓሴ ፣ ወደ አገር ቤት ለሚሄዱ የድጋፍ ደብዳቤዎች መስጠት ፣ ወደ አገር ቤት ለሚላክ አስከሬን የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት

            አቶ ተክላይ መዝገበ +493077206142

           Email: teklay.mezgebu@mfa.gov.et

  1. ዲያስፖራ አካውንት መክፈት ፣ሞርጌጅ /በብድር ቤት መግዛት/ ፣ የቦንድ ሽያጭን በተመለከተ ፣ ወደ አገር ጠቅልለው ለሚገቡ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት ፣ የኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ኮሚኒቲ ማደራጀት ፣ ኢንቨስትመትን በተመለከተ /ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሆኑ/

             ወ/ሮ ሰብለ ቱሉ +49307720615

             Email:  seble.dadi@mfa.gov.et

  1. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለሚነሱ ቅሬታዎች

           +49307720616

Facebook

Ethiopian Embassy in Germany

Twitter

Follow @ethioingermany

Back to Top

Consular Service

Monday, Tuesday and Thursday
Morning 8:30 -12:30
Afternoon 13:30 – 17:30

The Embassy remains closed on German and Ethiopian holidays.

Working Hours:

Monday to Friday.
08:30 to 12:30 and 13:30 to 17:30

Address

Boothstrasse 20a, 12207 Berlin, Germany

  • About us
© Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin 2023