በጀርመን የዲጂታል ሚዲያ ዘመቻ
በጀርመን ፣ በቼክ ሪፐብሊክ፣ በፖላንድ ሪፐብሊክ፣ በስሎቫክ ሪፐብሊክ እና በዩክሬን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቲም እና የኮሚኒቲ አባላት የዲጂታል ሚድያ ዘመቻውን ለማጠናከር በዙም በ10/2/2021 አድርገዋል። ይህ ስብሰባ በኢፌ.ዴ..ሪ ኤምባሲ በርሊን እና በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት የተዘጋጀ ሲሆን፣ በስብሰባው የዲጂታል ሚድያ ዘመቻን እንዴት ማጠናከር እንደሚገባ ተወያይቶ በሚመለከቱ ላይ አቋሙን ገልጾዋል
1. በሙሉ ልብና አቅም በመተጋገዝ ዲጂታል ዲፕሎማሲ ዘመቻውን በመሳተፍ አገርን የማዳን ስራውን አጠናክሮ እንደሚደገፉው አረጋግጠዋል።2. ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚያደረገውን ድጋፍ በከፍተኛ ስሜት ያለማቋረጥ እንደሚደግፉ አረጋግጠዋል።The Ministry of Foreign Affairs of EthiopiaSpokesperson Office of the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia#ethiopiaprevails#RisingEthiopia