Die Botschaft bleibt an offiziellen deutschen und äthiopischen Feiertagen geschlossen
The Ethiopian Embassy remains closed on official Ethiopian and German holidays.
Wichtig/Important
ለዜጎች በአገር ቤት የሚሰጠው የወሳኝ ኹነት አገልግሎት ማለትም እንደ ጋብቻ፣ ፍቺ፣ የልደት ሰርተፍኬት የመሳሰሉትን አገልግሎቶች በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተደራሽ ለማድረግ እንዲቻል ዜጎች በሚኖሩበት አገር ሆነው በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሚሲዮኖች በኩል እንዲሰጥ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል።
በዚሁ መሰረት በርሊን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጀርመንን ጨምሮ ሚሲዮኑ በሚሸፍናቸው አገራት በፖላንድ፣ ስሎቫክ ሪፐብሊክ፣ በቼክ ሪፐብሊክ እንዲሁም በዩክሬን ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከላይ የተጠቀሱትን አገልግሎቶች መስጠት መጀመሩን ይገልጻል። በአጠቃላይ በሚሲዮኑ የወሳኝ ኹነት አገልግሎቶችን ጨምሮ ሌሎች መረጃዎች፣ አገለግሎት ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ከኤምባሲው ድረገጽ ማግኘት ይቻላል።
Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to:
The Federal Republic of Germany, The Republic of Poland, The Slovak Republic, The Czech Republic and Ukraine
Boothstrasse 20a, 12207 Berlin, Germany
Tel: 030-77-20-60 Fax: 030-77-20-626
emb.ethiopia@t-online.de
consulberlin.eth@t-online.de
Working Hours:
08:00 to 12:30 and 13:30 to 17:00 Mon. to Fri.
Consular Service:
08:00 to 12:30 and 13:30 to 16:00 Mon. to Fri.

በጀርመን የዲጂታል ሚዲያ ዘመቻ
በጀርመን ፣ በቼክ ሪፐብሊክ፣ በፖላንድ ሪፐብሊክ፣ በስሎቫክ ሪፐብሊክ እና በዩክሬን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ የዳያስፖራ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቲም እና የኮሚኒቲ አባላት የዲጂታል ሚድያ ዘመቻውን ለማጠናከር በዙም በ10/2/2021 አድርገዋል። ይህ ስብሰባ በኢፌ.ዴ..ሪ ኤምባሲ በርሊን እና በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት የተዘጋጀ ሲሆን፣ በስብሰባው የዲጂታል ሚድያ ዘመቻን እንዴት ማጠናከር እንደሚገባ ተወያይቶ በሚመለከቱ ላይ አቋሙን ገልጾዋል
Moreባህላዊ የቡና አፈላል
Cutural Coffee Ceremony
Join the positive campaign on #Ethiopia.. we all can make a difference. #ethioTourism, #ethioInvestment, #ethioFood, #ethioFestival, #ethioCoffee

Prime Minister Abiy Ahmed Ali writes a piece
Prime Minister Abiy Ahmed Ali writes a piece published by ‘Project Syndicate’ stating why removing #TPLF from the scene was important to bring peace and economic prosperity to the Horn of Africa. He also called on the international community to stand by him. He said, “Our operations in Tigray were designed to restore peace and order quickly. In this, we succeeded, but the suffering and deaths that occurred despite our best efforts have caused much distress for me personally as well as for all peace-loving people here and abroad.” Please click here to read the

በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች
በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆችየእናት ሆድ ዥንጉርጉርነት የልጆችዋን መልክና ጠባይ አንድ አይነት እንደማያደርገው ሁሉ፤ ከኢትዮጵያ ማህጸን በቅለው፣ የክብር ቦታ አግኝተውና ከሩብ ክፍለ ዘመን ለተሻገረ ጊዜ ሀገር የአስተዳደሩ ሰዎች መልሰው ሀገራችንን ከጀርባ ቢወጓት፥ የእናትን ውርደት በማይፈልጉ ኢትዮጵያውያን ርብርብ እርምጃ ተወስዶባቸዋል።ዳሩ ግን፥ ዛሬም የጁንታው ሞት ያልተዋጠላቸው ከዥንጉርጉር ማህጸኗ የፈለቁ ሰዎች ከሀገራችን ጠላቶች ጋር እያበሩ፣ የተዛቡ መረጃዎች መርጨቱን የዕለት እንጀራቸው አድርገውታል። እንዳሻቸው መሆን ካልቻሉ ኢትዮጵያ እንድትኖር አይፈልጉም። በሕግ ማስከበር ዘመቻው ያጡትን ድል በወሬ ግንባር ለመመለስ ተንኮልን መሣሪያ፣ ሐሰትን ጥይት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል።በመሆኑም በመላው ዓለም የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች፥ ስለ ሀገራችሁና ስለ ወቅታዊው ጉዳይ ትክክለኛውን መረጃ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመናገር፤ የሀገራችንን መልካም ክብርና ስም ለማጥፋት የተነሱ ሰዎችን ድል በመንሳት፤ ሐሰትን በእውነት እንድታሸንፉ ጥሪ አቀርባለሁ።
Greetings,
Test page
modified