Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin
  • Home
  • Notice
  • About us
    • Staff
    • Holidays
  • Visit Ethiopia
    • Geography
    • Population
    • History
    • Climate
    • Calendar
  • Consular Services
    • Diaspora and Consular Affairs Section
    • የቆንስላ አገልግሎት
    • በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚከሰት ወሳኝ ኩነት መመዝገብ
    • Consular
    • Further Services
    • Konsularische Dienstleistungen
    • Visa
  • Contact
በሲውዲን፣ ዴንማርክ፣ ፊላንድ እና ኖርዌይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን  /All Ethiopians and Ethiopian Origin living in Sweden, Denmark, Finland and Norway

Oct 7, 2022

በሲውዲን፣ ዴንማርክ፣ ፊላንድ እና ኖርዌይ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስታገኙ የነበሩትን አገልግሎቶች በሲውዲን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ስራ ስለጀመረ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስቶክሆልም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዚህ ቀደም ሲሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ አድራሻ:  Birger Jarisgatan 39,11145,Stockholm ስልክ:- +46-8-12048500 All Ethiopians and Ethiopian Origin living in Sweden, Denmark, Finland […]

ክቡራን የበርሊን ኤምባሲ ተገልጋዮች መስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም የጀርመን ውህደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የቆንስላ አገልገሎት እንደማይኖር እንገልፃለን።

Oct 2, 2022

ክቡራን የበርሊን ኤምባሲ ተገልጋዮች መስከረም 23 ቀን 2015 ዓ.ም የጀርመን ውህደት በዓልን ምክንያት በማድረግ የቆንስላ አገልገሎት እንደማይኖር እንገልፃለን። The Ethiopian Embassy in Berlin will not be giving consular services on October 3,2022 due to the celebration of the German Unification Day.

ለሰብአዊ ድጋፍ ቃል መግቢያ መተግበሪያ

Oct 1, 2022

*ለሰብአዊ ድጋፍ ቃል መግቢያ መተግበሪያ* በጀርመን፣ በቼክ ፣ በፖላንድ ፣ በስሎቫክ እና በዩክሬን ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ ሀገራችን በአሁኑ ወቅት ለገጠማት ፈተና፣የኢትዮጵያውያንን ስቃይ ለማስቆምና ለተጎዱ ወገኖች ሰብአዊ እርዳታ በቁርጠኝነት መርዳት ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን የቃል መግቢያ መተግበሪያ ተጭናችሁ ልትረዱ የምትፈልጉትን የገንዘብ መጠን በመጻፍ ወይም ከሳጥኖች ውስጥ በመምረጥ ቃል መግባት የምትችሉ […]

ክቡራን ተገልጋዮች የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ መስከረም 17 ቀን 2015 አግልግሎት የማይኖር መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

Sep 27, 2022

ክቡራን ተገልጋዮች የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ መስከረም 17 ቀን 2015 አግልግሎት የማይኖር መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን። The Embassy is closed on Tuesday, September 27, 2022, on the occasion of the Founding of the True Cross ( Meskel Celebration).

< 1 2 3 4 5 >»

Visa , passport and ID request Link

Use the following link to obtain service without a Diplomatic visa.

Apply for a Visa Online:  http://www.evisa.gov.et/

Apply for Passport & Ethiopian-Origin ID Card online:  http://www.digitalinvea.com/

Latest Post

  • Invitation of Investment Forum in Addis Ababa, Ethiopia, from April 26-28, 2023
  • በጀርመን የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በርሊን ገቡ
  • PRESS RELEASE
  • የጋብቻ ማስታወቂያ

Improtanat Consular Contacts

በሚሲዮን ለሚሰጡ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚከተሉትን የስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይቻላል፡፡

  1. በርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የስልክ ኦፕሬተር ቁጥር +4930772060

የቆንስላ ጉዳዮችን በሚመለከት ለሚሰጡ አገልግሎቶች

  1. ሰነድ አልባ ፣ፓስፖርት ፣ ፓስፖርት ይፈለግልኝ ፣ የትውልድ መታወቂያ

          ሀ. አቶ አሻግሬ ሀብታሙ +4915218016085

           ለ. ወ/ሮ ሽኩሪያ ዴታሞ  +49307720612

  1. ሰነድ ማረጋገጥ ፣ውክልና ፣ ወሳኝኩነት ማለትም /ጋብቻ/ ፣ ሊሴፓሴ ፣ ወደ አገር ቤት ለሚሄዱ የድጋፍ ደብዳቤዎች መስጠት ፣ ወደ አገር ቤት ለሚላክ አስከሬን የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት

            አቶ ተክላይ መዝገበ +493077206142

           Email: teklay.mezgebu@mfa.gov.et

  1. ዲያስፖራ አካውንት መክፈት ፣ሞርጌጅ /በብድር ቤት መግዛት/ ፣ የቦንድ ሽያጭን በተመለከተ ፣ ወደ አገር ጠቅልለው ለሚገቡ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት ፣ የኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ኮሚኒቲ ማደራጀት ፣ ኢንቨስትመትን በተመለከተ /ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሆኑ/

             ወ/ሮ ሰብለ ቱሉ +49307720615

             Email:  seble.dadi@mfa.gov.et

  1. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለሚነሱ ቅሬታዎች

           +49307720616

Facebook

Ethiopian Embassy in Germany

Twitter

Follow @ethioingermany

Back to Top

Consular Service

Monday, Tuesday and Thursday
Morning 8:30 -12:30
Afternoon 13:30 – 17:30

The Embassy remains closed on German and Ethiopian holidays.

Working Hours:

Monday to Friday.
08:30 to 12:30 and 13:30 to 17:30

Address

Boothstrasse 20a, 12207 Berlin, Germany

  • About us
© Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin 2023