
ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ እንዲሆን በቢኒ ፊልም ፕሮዳክሽን፣ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እና በጀርመን የታላቁ ህዳሴ ምክር ቤት የጋራ ትብብር ልዩ የኪነ-ጥበብ ድግስ ተዘጋጅቷል። በዚህ የኪነ-ጥበብ ድግስ ላይ ፊልም፣ የመድረክ አዝናኝ ጭውውት እና የተለያዩ ዝግጅቶች የሚቀርቡ ሲሆን፤ ፕሮግራሙ በፍራንክፈርት Saalbau Titus Forum Walter Moller-Platz 2,60439 እ.ኤ.አ. ሴፕቴምበር 04 ቀን 2022 15:00 ይካሄዳል። ስለሆነም በዚህ ልዩ ዝግጅት […]