Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin
  • Home
  • Notice
  • About us
    • Staff
    • Administration and Finance
    • Holidays
  • Visit Ethiopia
    • Geography
    • Population
    • History
    • Climate
    • Calendar
  • Consular Services
    • Diaspora and Consular Affairs Section
    • የቆንስላ አገልግሎት
    • በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚከሰት ወሳኝ ኩነት መመዝገብ
    • Consular
    • Further Services
    • Konsularische Dienstleistungen
    • Visa
  • Contact

News

  • Africa Day panel webinar on “Climate Change and Consequences on food security in Africa” concludes
  • Her Excellency Ambassador Mulu Solomon talks with Dr. Jiri Hansl of Czech Chamber of Commerce
  • Her Excellency Ambassador Mulu Solomon attends the Invitation of the Prime Minister of Czech Republic
  • (ግንቦት 05 ቀን 2014 ዓ.ም) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የልዑካን ቡድን በጀርመን ቆይታው ከጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች እና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ጋር በሚሲዮኑ ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውይይት አድርገዋል።
  • (ግንቦት 03 ቀን 2014 ዓ/ም) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የልዑካን ቡድን በሁለተኛ ቀን የጀርመን ቆይታው ከጀርመን ፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢንፍራክቸራል እና ሴኩሪቲ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር አዲስ የሚገነባውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ሕንፃን በተመለከተ ተወያይተዋል
(ግንቦት 03 ቀን 2014 ዓ/ም) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራው የልዑካን ቡድን በሁለተኛ ቀን የጀርመን ቆይታው ከጀርመን ፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢንፍራክቸራል እና ሴኩሪቲ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ጋር በጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር  አዲስ የሚገነባውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ሕንፃን በተመለከተ ተወያይተዋል

May 12, 2022

በውይይቱ ወቅት ክብርት ሚኒሰትር ዴኤታዋ ኢትዮጵያና ጀርመን ረጂም ዓመት የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዳላቸውና ጀርመን ኢትዮጵያ በችግርም ውስጥ በምትሆንበትም ወቅት ጭምር ከጎናችን የምትቆም አጋራችን እንደሆነች ገልጸው በጀርመን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲም የሁለቱን አገራት ሁለንተናዊ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነትና ያላቸውን ወዳጅነት የሚመጥን መሆን እንደሚገባው ጠቁመዋል። ከዚህ በተጨማሪም አዲስ ለሚሰራው ኢምባሲያችን የተሰጠው ቦታ አሁን ካለው ጽ/ቤት ጋር ሲነጻጸር ከጀርመን የፌደራል የውጭ ጉዳይ […]

የጀርመን መንግሥት በበርሊን አዲስ ለሚገነባው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ያደረገው  ጥረት የሚያስመሰግን መሆኑን ክብርት አምባሳደር ቡርቱካን አያኖ  ተናገሩ

May 11, 2022

(ግንቦት 02 ቀን 2014 ዓ/ም አዲስ አበባ): የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ይህን ያሉት በበርሊን አዲስ የሚገነባዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ሕንፃ የሚሰራበትን ቦታ በእርሳቸው ከሚመራው ልዑክ አባላት ጋር በመሆን ዛሬ በጎበኙበት ወቅት ነው። በጉብኝቱ ወቅት በጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ተወካይ እና ህንፃውን በሚገነባው ሥራ ተቋራጭ ሀላፊዎች ስለ ህንጻው አሠራርና ጠቅላላ […]

#Ethiopia and #EuropeanUnion hold annual Political Consultation

May 11, 2022

Ethiopia and the European Union (EU) held their annual political dialogue today (May 06) in Addis Ababa as per Article 8 of the Cotonou Partnership Agreement between the EU and African, Caribbean, and the Pacific States. The two sides deliberated issues of mutual interest, including humanitarian and accountability measures taken concerning the conflict in northern […]

ክብርት አምባሳደር ሙሉ በፖላንድ ከሚገኙ የዳያስፖራ አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ

May 5, 2022

ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን እ.ኤ.አ. ሜይ 3 ቀን 2022 ዓ.ም በፖላንድ ዋርሶ በመገኘት በፖላንድ ከሚገኙ የዳያስፖራ ኮሚኒቲ አመራሮች ጋር በውቅታዊ ጉዳይ፣ በማህበራት አደረጃጀት፣ የኮንስላር አገልግሎት፣ እንዲሁም ለአገራችን ልማት ድጋፍ እና እርዳታ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የአመራር አባላቱ የበለጠ ለመሥራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጠዋል።  

1 2 3 4 5 >»

Improtanat Consular Contacts

1) Mr. Aschalew Kebede in charge of Diaspora Affairs And Consular Service
(English and Amharic Speaking )

Tel +49 176 83343348
Email: – aschalew.kebede@mfa.gov.et

2) Mr. Belete Yimer
(Staff Volunteer, English and Amharic Speaking)

Tel.+49 1590 6620634

3) Mr. Ashagre Habtamu
(Staff   Volunteer, Amharic Speaking)

Tel.+49 1590 6628036

4) Mr. Getu Hailu
(Staff Volunteer, Amharic Speaking)

Tel.+49 176 70955372

Visa , passport and ID request Link

Apply for a Visa Online:  http://www.evisa.gov.et/

Apply for Passport & Ethiopian-Origin ID Card online:  http://www.digitalinvea.com/

Latest Post

  • በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
  • ማስታወቂያ / Notice
  • Africa Day panel webinar on “Climate Change and Consequences on food security in Africa” concludes
  • በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

Facebook

Ethiopian Embassy in Germany

Twitter

Follow @ethioingermany

Back to Top

Consular Service

Monday to Friday
Morning 08:30 to 12:30

The Embassy remains closed on German and Ethiopian holidays.

Working Hours:

Monday to Friday.
08:30 to 12:30 and 13:30 to 17:30

Address

Boothstrasse 20a, 12207 Berlin, Germany

  • About us
© Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin 2022