ዛሬ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደውን የክቡር በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ራዕይ አካል የሆነው በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመላው አገራችን ለመትከል የሚከናወን ታሪካዊ ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በመቀላቀል በበርሊን የኢፌዴሪ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ ተካሂዷል።
በዚህ አገር አቀፍና ታሪካዊ ጥሪ ላይ ዲፕሎማቶች : የኤምባሲው ስራተኞች እንዲሁም ተጋባዥ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል፡፡






