የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.የአሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሀገር ውስጥ ብቻ ይሰጥ የነበረውን አዲሱን ኢ‐ፓስፖርት ከነገ ነሀሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በበርሊን መስጠት ሊጀምር ነው፡፡
አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከዚህ በታች በተቀመጠውን ሊንክ ላይ በመመዝገብ ክፍያውን ኦንላይን በመክፈል ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ።
የማመልከቻ ሂደቱም:-
1. Create Account:
2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy, select appointment slot) ፣ አስፈለጊ መረጃ መሙላት ፣ በቅርብ ያለን ኢምባሲ መምረጥ፣
3. complete your payment: ክፍያ መፈጸም:
4. Submit ፣ ማመልከቻው ማስገባት እና በቀጠሮው ቀን በቆንስላ ጽ/ቤታችን በአካል በመቅረብ ሂደቱን መጨረስ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
