Ethiopian Origin ID Services

The Embassy provides Ethiopian Origin ID issuance, renewal and replacement services to Ethiopian citizens residing in Germany and covering countries.

የምንሰጣቸው የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎቶች

የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ እድሳት አገልገሎት

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • አመልካች በአካል መቅረብና የእድሳት ፎርም መሙላት
  • አገልግሎቱ ያለፈው የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ ኮፒ
  • የፓስፖርት ኮፒ፤
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • ክፍያ ተፈፅሞ ሲፈፀም

አዲስ የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቅያ ካርድ አገልግሎት

ዕድሜያቸው 18 አመት በታች

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ምስክር ወረቀት
  • ጊዜው ያላለፈበት የወላጅ የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ ኮፒ
  • የወላጅ ፓስፖርት ኮፒ
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • የአመልካች ፓስፖርት
  • የህፃኑ ወላጅ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ጊዜው ያላለፈበት የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም የመኖሪያ ፍቃድ ኮፒ

የጠፋ የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ አገልግሎት

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የፖሊስ ማስረጃ
  • አመልካች በአካል ሲቀርብ
  • የፓስፖርት ኮፒ
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • የጠፋው የትውልድ መታወቂያ ካርድ ኮፒ ካለ ወይም የመታወቂያው ቁጥር

የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ እርማት አገልግሎት

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • አመልካች በአካል ሲቀርብ
  • መታወቅያ ኮፒ
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • የስም ለውጥ ከሆነ የፍርድ ቤት ውሳኔ ወይም ለውጡ በጋብቻ ምክንያት ከሆነ የተረጋገጠ የጋብቻ ምስክር ወረቀት
  • የፓስፖርት ኮፒ (አሁውን የያዘውን ዜግነት የሚገልፅ)፤
  • የፍደል /እስፔሊንግ/ ወይም የትውልድ ዘመን እና የትውልድ ቦታ እርማት ለሚጠይቁ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ምስክር ወረቀት

አዲስ የትውልድ ኢትዮጵያ መታወቂያ ካርድ አገልግሎት

ቀድሞ የተሰጠውን ቢጫ ቀለም ያለው የትውልድ መታወቂያ ካርድ ያለውን ወይም የያዙ ተገልጋዮችንም ይጨምራል

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ምስክር ወረቀት (የልደት ምስክር ወረቀቱ ከኢትዮጵያ የወጣ ከሆነ በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ፣ የልደት ምስክር ወረቀቱ ከጀርመን የወጣ ከሆነ ከጀርመን ሰነድ የማረጋገጥ ስልጣን ከተሰጠው ተቋም የተረጋገጠ ፤
  • የቅርብ ቤተሰብ ማስረጃ (ጊዜው ያላለፈበት የወላጅ የቀበሌ መታወቂያ፣ የልድት ምስክር ወረቀት ወይም ሌላ ከአገልግሎት ፈላጊው ጋር ያለውን ዝምድና የሚያረጋግጥ ማስረጃ) ፤
  • ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ዜጋ በነበረበት ጊዜ የነበረው የኢትዮጵያ ፓስፖርት ኮፒ፤
  • የፓስፖርት ኮፒ (አሁውን የያዘውን ዜግነት የሚገልፅ)፤
  • ወላጆቻቸው ሞቶ ከሆነ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የሙት ሰርትፍኬት፤
  • ኢትዮጵያ ውስጥ የተማረበት የአንድ ክፍል የትምህርት ማስረጃ፤
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • አመልካች በአካል መቅረብ አለበት
  • የአገልገሎት ክፍያ ሲፈጸም፤
  • አመልካቹ ህፃን ከሆነ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ምስክር ወረቀት የወላጅ ማሰረጃ
  • በጉድፈቻ ከሀገር የወጣ እንደ ሆነ የጉድፈቻ ማስረጃዎች አሞልቶ በአካል ሲቀርብ አገልግሎት ይሰጣል፣