Passport Services

The Embassy provides passport issuance, renewal, replacement, and emergency travel document services to Ethiopian citizens residing in Germany and covering countries.

የምንሰጣቸው የፓስፖርት አገልግሎቶች

ፓስፖርት እድሳት አገልገሎት

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የቀድሞ ፓስፖርትና ኮፒው (ጊዜው ካለቀ 1 አመት ያላለፈው )
  • በአካል ሲቀርብ፤
  • ጊዜው ያላለፈበት የጀርመን የመኖሪያ ፍቃድ ካርድና ኮፒው
  • የማመልከቻ ቅጽ ተሞልቶ ሲቀርብ፤
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • የአገልገሎት ክፍያ ሲከፈል፤
Book an Appointment

አዲስ መደበኛ ፖስፖርት

ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት ህፃናት በታች የሆኑ

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • በአገሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልጅ የልደት ምስክር ወረቀት፤
  • የወላጅ (የአባት ወይም የእናት) የኢትዮጵያ ፓስፖርት ፤
  • ወላጅ ለልጁ ፖስፖርት እንዲሰጠው መጠየቂያ ማመልከቻ፤
  • የማመልከቻ ቅጽ ተሞልቶ ሲቀርብ፤
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • የክፍያ አገልገሎት ደረሰኝ ሲቀርብ፤ ክፍያ 196ዩሮ
  • ከላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቶ በአካል ሲቀርብ
Book an Appointment

የጠፋ ፓስፖርት አገልግሎት

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • የፖሊስ ማስረጃ ሲቀርብ 
  • የቀድሞ ፓስፖርት ኮፒ ወይም ፓስፖርት ቁጥር ካለ
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 34 ይዞ ሲቀርብ፤
  • የክፍያ አገልገሎት ደረሰኝ ሲቀርብ፤ክፍያ 294 ዩሮ
  • መረጃውን አሞልቶ በአካል ሲቀርብ
Book an Appointment

የፓስፖርት እርማት አገልግሎት

የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

  • ፓስፖርትና ኮፒው
  • ሁለት ፎቶ ግራፍ 3በ4 ይዞ ሲቀርብ፤
  • የስም ለውጥ ከሆነ የፍርድ ቤት ውሳኔ ወይም ለውጡ በጋብቻ ምክንያት ከሆነ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የጋብቻ ምስክር ወረቀት
  • የፍደል /እስፔሊንግ/ ወይም የትውልድ ዘመን እና የትውልድ ቦታ እርማት ለሚጠይቁ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የልደት ምስክር ወረቀት
Book an Appointment