ማስታወቂያ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ.የአሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሀገር ውስጥ ብቻ ይሰጥ የነበረውን አዲሱን ኢ‐ፓስፖርት ከነገ ነሀሴ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በበርሊን መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ለማግኘት ከዚህ በታች በተቀመጠውን ሊንክ ላይ በመመዝገብ ክፍያውን ኦንላይን በመክፈል ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ። https://immigration.gov.et የማመልከቻ ሂደቱም:- 1. Create Account: 2. Apply (fill the forms, upload required docs, select your nearest embassy, select […]