Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin
  • Home
  • Notice
  • About us
    • Staff
    • Holidays
  • Visit Ethiopia
    • Geography
    • Population
    • History
    • Climate
    • Calendar
  • Consular Services
    • Diaspora and Consular Affairs Section
    • የቆንስላ አገልግሎት
    • በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚከሰት ወሳኝ ኩነት መመዝገብ
    • Consular
    • Further Services
    • Konsularische Dienstleistungen
    • Visa
  • Contact
Ambassador Teferi confers with Dr. Uschi Eid, President of German Africa Foundation (DAS)

Nov 11, 2022

Ambassador Teferi Tadesse, held discussions with Dr. Uschi Eid, President of German Africa Foundation (DAS) on November 7, 2022 at the office of the Foundations President. Discussions focused on the peace agreement signed in Pretoria, between the Government of Ethiopia and TPLF and ways to enhance support for reconstruction and business and investment. Ambassador Teferi […]

ክቡርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን የባህልና ዲፕሎማሲ ማዕከል ተገኝተው ንግግር አደረጉ ።

Oct 29, 2022

የኢትዮጵያ.ፌ.ዲ.ሪ. ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና ልዩ መልእክተኛ ክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በጀርመን የባህል እና ዲፕሎማሲ ማዕከል ( German Institution for Culture and Diplomacy ) በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት አማራጮች እና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በተመለከተ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ገለጻ አድርገዋል። በጀርመን፣ በቼክ ሪፐብሊክ፣ በፖላንድ ሪፐብሊክ ፣ በስሎቫክ ሪፐብሊክ፣ በዮክሬይን፣ የኢትዮጵያ.ፌ.ዲ.ሪ. ባለሙሉ ስልጣን […]

15ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በበርሊን ኤምባሲ ተከበረ

Oct 20, 2022

15ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 7 ቀን 2015 ዓ.ም በበርሊን የሚገኘው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሚሲዮን ተከበሯል። በዚሁ እለት የባንዲራ መስቀል ፕሮግራም በክብርት አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን የተካሄደ ሲሆን፣ የሚሲዮኑ ሰራተኞች የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በማውለብለብ እና የኢትዮጵያን ብሄራዊ መዝሙር በመዘመር እንዲሁም የበዓሉን መሪ ቃል በማሰማት አክብረዋል።

H.E. Ambassador Mulu Solomon makes important diplomatic engagements in the week.

Oct 15, 2022

H.E. Ambassador Mulu Solomon, Special Envoy, Ambassador Plenipotentiary and Extraordinary to the Federal Republic of Germany made important diplomatic engagements in the week with higher officials from the Federal Republic of Germany, Czech Republic, Republic of Poland, European Union and others.This included participation on Berlin Climate and Security Conference 2022 held from 11 – 12 […]

« 3 4 5 6 7 >»

Visa , passport and ID request Link

Use the following link to obtain service without a Diplomatic visa.

Apply for a Visa Online:  http://www.evisa.gov.et/

Apply for Passport & Ethiopian-Origin ID Card online:  http://www.digitalinvea.com/

Latest Post

  • Invitation of Investment Forum in Addis Ababa, Ethiopia, from April 26-28, 2023
  • በጀርመን የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ክቡር አምባሳደር ፍቃዱ በየነ በርሊን ገቡ
  • PRESS RELEASE
  • የጋብቻ ማስታወቂያ

Improtanat Consular Contacts

በሚሲዮን ለሚሰጡ የተለያዩ አገልግሎቶች የሚከተሉትን የስልክ ቁጥሮች መጠቀም ይቻላል፡፡

  1. በርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የስልክ ኦፕሬተር ቁጥር +4930772060

የቆንስላ ጉዳዮችን በሚመለከት ለሚሰጡ አገልግሎቶች

  1. ሰነድ አልባ ፣ፓስፖርት ፣ ፓስፖርት ይፈለግልኝ ፣ የትውልድ መታወቂያ

          ሀ. አቶ አሻግሬ ሀብታሙ +4915218016085

           ለ. ወ/ሮ ሽኩሪያ ዴታሞ  +49307720612

  1. ሰነድ ማረጋገጥ ፣ውክልና ፣ ወሳኝኩነት ማለትም /ጋብቻ/ ፣ ሊሴፓሴ ፣ ወደ አገር ቤት ለሚሄዱ የድጋፍ ደብዳቤዎች መስጠት ፣ ወደ አገር ቤት ለሚላክ አስከሬን የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት

            አቶ ተክላይ መዝገበ +493077206142

           Email: teklay.mezgebu@mfa.gov.et

  1. ዲያስፖራ አካውንት መክፈት ፣ሞርጌጅ /በብድር ቤት መግዛት/ ፣ የቦንድ ሽያጭን በተመለከተ ፣ ወደ አገር ጠቅልለው ለሚገቡ የድጋፍ ደብዳቤ መስጠት ፣ የኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ኮሚኒቲ ማደራጀት ፣ ኢንቨስትመትን በተመለከተ /ኢትዮጵያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሆኑ/

             ወ/ሮ ሰብለ ቱሉ +49307720615

             Email:  seble.dadi@mfa.gov.et

  1. በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ለሚነሱ ቅሬታዎች

           +49307720616

Facebook

Ethiopian Embassy in Germany

Twitter

Follow @ethioingermany

Back to Top

Consular Service

Monday, Tuesday and Thursday
Morning 8:30 -12:30
Afternoon 13:30 – 17:30

The Embassy remains closed on German and Ethiopian holidays.

Working Hours:

Monday to Friday.
08:30 to 12:30 and 13:30 to 17:30

Address

Boothstrasse 20a, 12207 Berlin, Germany

  • About us
© Embassy of The Federal Democratic Republic of Ethiopia in Berlin 2023